የልጆች መዝሙር
Animated Hymns & Prayersየልጆች መዝሙሮች እና ጸሎታት
High-quality audio and visual recordings of traditional church hymns and daily prayers — completely adapted for young voices and filled with vibrant visuals so children can sing along and memorize liturgical prayers. ባሕላዊ የቤተክርስቲያን መዝሙራትን እና የዘወትር ጸሎታትን ለሕፃናት ድምፅ በሚስማማ መልኩ በከፍተኛ ጥራት እናዘጋጃለን — ሕፃናት አብረው እንዲዘምሩ ደማቅ ምስሎችና ጽሑፎች ያካትቱ ናቸው።
- Onscreen lyrics for active singing & memorizationሕፃናት አብረው ዘምረው ሊያጠኑ የሚያስችሉ ጽሑፎች
- Family songs like የቤታችን ራስ — parents & children togetherእንደ "የቤታችን ራስ" ወላጆችና ልጆች አብረው የሚዘምሩ